Bilalcommunication - bilalcommunication.com

General Information:

Latest News:

መልካም ዜና 23 Apr 2013 | 05:22 pm

መልካም ዜና በቀላሉ ዕለታዊየሬድዮቢላልንፕሮግራምበስልክለመከታተልበዚህቁጥር 712 432 6826በመደወል 7 ቀን  24 ሰዓት ማድመጥይችላሉ

የሼህ ሆጄሌ መስጂድ ኢማም ትላንት መታሰራቸውን የጀመዓው አባላት አመለከቱ 7 Sep 2012 | 09:27 pm

ኢማሙ የፊታችን ሠኞ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ተሠጥቷል አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004 ላለፉት 10 ዓመታት በሼሆጀሌ መስጅድ በኢማምነት በማገልገል የሚታወቁት ሼህ አብዱልሰላም አቤ ትላንት በድንገት ለእስር መዳረጋቸውን የአካባቢው ምንጮች አስታወቁ፡፡የአካባቢው ምንጮች ዛሬ ለሬድዮ ቢላል እንዳስታወቁ...

በደሴ የታሰሩ ምዕመናን እስከ አሁን ክስ አልተመሰረተባቸውም ሲሉ ነዋሪዎች ገለፁ 7 Sep 2012 | 09:26 pm

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004 በደሴ ከተማ ባለፈው ወር መጀመሪያ ሳምንት በአረብ ገንዳ መስጂድ ተከስቶ የነበረውን ሁከትና ግርግር ተከትሎ ለእስር ተዳርገው ከነበሩት ምዕመናን መካከል 12ቱ እስከ አሁን ምንም አይነት ክስ እንዳልተመሰረተባቸው ተገለፀ፡፡

በሱዳንና በደቡብ ሱዳን መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል አሜሪካ ስጋቷን ገለፀች 7 Sep 2012 | 09:06 pm

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004 በሁለቱ ሀገሮች መካከል የተፈጠረውን የድንበር ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የቀረበውን ሀሳብ ሱዳን አልቀበልም በማለቷ በሀገራቱ መካከል ጦርነት ሊቀሰቀስ እንደሚችል አሜሪካ አስታወቀች፡፡

የኮሚቴ አባለት ሳይፈቱ በምርጫ እንዳይሳተፉ የሻሸመኔ ነዋሪዎች አቋም መያዛቸው ተጠቆመ 7 Sep 2012 | 09:05 pm

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ጳጉሜ 2/2004 በሻሸመኔና አካባቢዋ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው የመጅሊስ ምርጫ የሚሳተፉት የታሰሩት የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ሲፈቱ ብቻ መሆኑን አብዛኛው ነዋሪዎች አቋም መያዛቸው ተጠቁሟል፡፡የአካባቢው ምንጭ እንዳመለከቱት አብዛኞቹ የሻሰመኔ ከተማ መስጅድ አስረዳደር ኮሚቴዎችና ኢማ...

ነዋሪዎች መረጃ ለመስጠት ለደህንነታችን እንሰጋለን አሉ 5 Sep 2012 | 09:37 pm

አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ነሐሴ 30/2004 በአዲስ አበባና በክልል የሚገኙ ነዋሪዎችና አንዳንድ የመረጃ ምንጮች ለመገናኛ ብዙኃን መረጃ ለመስጠት ለደህንነታችን ያሰጋል ሲሉ ለሬዲዮ ቢላል ገለፁ፡፡ የሬዲዮ ቢላል ሪፖርተሮች ዛሬ ያነጋገርናቸውና በድምፅ መቀረፅ ያልፈለጉ በአዲስ አበባና በየክልሉ የሚገኙ ነዋሪዎች እንደ...

የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መናሩ ነዋሪዎችን አስግቷል 5 Sep 2012 | 09:36 pm

አዲስ አበባ ነሐሴ 30/2004 ምክንያቱ ባልታወቀና ነጋዴዎችም ሲጠየቁ ምላሽ መስጠት ፈቃደኛ ባልሆኑበት ሁኔታ፣ የጤፍ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ መናሩ ስጋት እንደፈጠረባቸው በተለይ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደገለጹት፣ ከወር በፊት አንድ ኩንታል ማኛ ጤፍ 1‚450 ብር ነበር፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን...

የቀድሞው የኢትዮጲያ ፕሬዝደንት የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም መኖሪያቸውን ቀየሩ 5 Sep 2012 | 09:35 pm

አዲስ አበባ ነሐሴ 30/2004 ኢትዮጵያን ለ17 ዓመት በወታደራዊ መንግስት የመሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃ/ማርያም በዙምባቡዌ ዋና ከተማ ሀራሬ የሚገኘውን መኖሪያ ቤታቸውን ቀየሩ፡፡ ኮለኔል መንግስቱ ኃ/ማሪያም የቀድሞ መኖሪያቸውን ለቀው ከሀራሪ ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ ከምትገኘዋ ሹምባ መግባታቸው ተገልፆዋል፡፡ ሰዜናውን...

ከአዋሽ ባንክ ሊዘረፍ የነበረ 1.6 ሚሊዮን ብር መያዙ ተገለፀ 5 Sep 2012 | 09:35 pm

አዲስ አበባ ነሐሴ 30/2004 መርካቶ አካባቢ ከሚገኘው የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የአዲስ ከተማ ቅርንጫፍ በተጭበረበረ መንገድ ሊዘረፍ ነበር የተባለ 1.6 ሚሊዮን ብር መያዙ ተገለፀ፡፡ ነሐሴ 24 ቀን 2004 ዓ.ም. በአንድ የቅርንጫፉ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አቀነባባሪነት፣ ከደንበኞች አካው...

Radio Bilal Sept 4, 2012 አዲስ አበባ ሬዲዮ ቢላል ነሐሴ 29/2004 5 Sep 2012 | 01:00 am

በሻሸመኔ ኢማሞች  የተለየ እንቅስቃሴ ያላቸውን ግለሰቦች እንዲያጋልጡ ትዕዛዝ ደረሳቸው በአክሱም የሚገኙ ሙስሊሞች ሐይማኖታቸውን በነፃነት መተግበር እንዳልቻሉ ነዋሪዎች ገለፁ፡፡ በሱዳንና በደቡብ ሱዳን የጀመሩትን የሰላም ድርድር ሊቀጥሉ እንደሆነ ተገለፀ የአፍሪካ ልማት ባንክ 251 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ብድር ...

Recently parsed news:

Recent searches: