Blogspot - tgindex.blogspot.com - የቅዳሜ ማስታወሻ (Tesfaye Gebreab)

Latest News:

የስደተኛው ማስታወሻ 3 Jul 2013 | 12:50 am

           “የስደተኛው ማስታወሻ መቼ ይታተማል?” የሚል ጥያቄ ለላካችሁልኝ ምላሼ እነሆ! የማስታወሻዎቼ የመጨረሻው ክፍል፣ “የስደተኛው ማስታወሻ” በመጪው ጷግሜ (መስከረም - 2013) ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል። መፅሃፉ ከመታተም የዘገየበት የተለያዩ ምክንያቶች አሉት። ጥራቱን ለመጠበቅ ግን አድካሚ ...

የምህረት ደበበ መፅሃፍ 28 Jun 2013 | 01:12 pm

“ጥቁር አንበሶች” ተብለው የሚታወቁት የአማርኛ ስነፅሁፍ አማልክት አብዛኞቹ ለዘልአለሙ አርፈዋል። ጥቂቶቹ በህይወት ቢኖሩም ከመድረክ ጠፍተዋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር - በአሉ ግርማ - ፀጋዬ ገብረመድህን - መንግስቱ ለማ - ብርሃኑ ዘርይሁን - ሃዲስ አለማየሁ - አቤ ጉበኛ - ደበበ ሰይፉ - እና ሌሎችም ብዙ ብ...

አገርን ሳይለቁ ....... 12 Apr 2013 | 08:51 pm

ከተመኙ አይቀር - ወንዝነት መመኘት አገርን ሳይለቁ - ሌላ አገር መገኘት (ግጥም  - በእውቀቱ ስዩም)

የቤንሻንጉል ተፈናቃዮች (ናፍቆት ዮሴፍ ) 8 Apr 2013 | 11:18 pm

(ከእነ ቤተሠቤ እዚህ ለመድረስ ያየሁትን ፈተና ፈጣሪ ያውቀዋል፡፡ ቤተሰቤ ከቁጥር ሳይጐድል ለአገሬ መሬት በቅቻለሁና ከእንግዲህ የፈለገው ይሁን” አሉኝ፤ ከቤኒሻንጉል ክልል ያሶ ወረዳ ተፈናቅለው በፍኖተ ሰላም ድንጋያማ መጠለያ ውስጥ ያገኘኋቸው አዛውንት፡፡ በአማራ ክልል የከሠላ ወረዳ ተወላጅ የኾኑት አዛውንት፤ ኑሮ...

For many years, Israel has been at the top of unwilling organ harvesting. 8 Apr 2013 | 08:29 pm

Date: Sun, 7 Apr 2013 03:58:04 +0200Jews Arrested For Harvesting Organs From India, South America and Africa for profit illegally! A Jewish Israeli American pleaded guilty on Thursday to charges of br...

Suicidal’ for North Korea to attack 6 Apr 2013 | 12:52 pm

By KEVIN CIRILLI Former New Mexico Gov. Bill Richardson said Thursday that a North Korean attack against America would be “suicidal” for the country and said that President Barack Obama’s administrati...

አንቀጽ 39 እና UDJ (ዶክተር ነጋሶ ቃለመጠይቅ) 5 Apr 2013 | 10:14 pm

ሰሞኑን ዶክተር ነጋሶ ለፋና ሬድዮ ቃለመጠይቅ ሰጥተው ነበር። አንቀጽ 39ን በተመለከተ የፓርቲያቸውን አቁዋም እንደሚከተለው አብራርተዋል፡፡ (ግርማ ካሳ ከሬዲዮ ላይ እንደገለበጠው፡፡) ፋና - አንድነትም መድረክም በአንቀጽ 39 ላይ የተቀመጠዉን ሕገ መንግስታዊ አንቀጽ በፕሮግራማችሁ አካታቹሃል ማለት  ነዉ? የራስን ...

ዳምጠው ወያኔ/ኢሕአዴግና አፈና በኢትዮጵያ (ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም) 5 Apr 2013 | 07:05 pm

በቀልድ ልጀምር፤ አንድ ጮሌ የአስመራ ልጅ የእኔ ተማሪ ነበር፤ አንድ ጊዜ የጂኦግራፊ ክፍል ተማሪዎች አንድ ጃፓናዊ አስተማሪ ለመሸኘት ግብዣ አድርገው ነበር፤ በግብዣው ላይ የጠቀስሁት ነገረኛ የአስመራ ልጅ (የአስመራ ልጅ የምለው ላርቀው ፈልጌ እንዳይመስላችሁ፤) በአስተማሪዎች ላይ ቀልድ ያሰማ ነበረ፤ ስለኔ ሲናገር፤...

የኣማራ ተወላጆች መፈናቀል (ከአብርሃ ደስታ) 3 Apr 2013 | 03:24 pm

ህወሓት/ኢህኣዴግ ከሚከተለው ‘ኣብዮታዊ ዴሞክራሲ’ የተሰኘ የፖለቲካ ኣቅጣጫ (እነሱ ‘ርእዮተ ዓለም’ ይሉታል) ኣንፃር ‘የቡድን መብት’ ከ’ግል መብት’ ይቀድማል። በቡድን መብት እሳቤ መሰረት (በኣንቀፅ 39 የ’እስከመገንጠል መብት’ ታግዞ) ብሄሮች በየክልላቸው ያለ ሃብት (ለምሳሌ መሬት) በዋናነት እንዲቆጣጠሩ ያስች...

ዶክተር ነጋሶ ስለ ODF 2 Apr 2013 | 01:58 pm

ኦቦ ሌንጮ ለታ እና ዶክተር ዲማ ነገዎ አዲስ ድርጅት መመስረታቸውን በቅርቡ ይፋ አድርገዋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት ማብቂያ በዚህ ድርጅት ምስረታ ዙሪያ የተለያዩ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፡፡ በኢሜይል ከተሰራጩት መካከል የዶክተር ነጋሶ አስተያየት ይገኝበታል፡፡ እንዲህ ብለዋል፣ I read today in Ethiomedi...

Recently parsed news:

Recent searches: