Ginbot7 - ginbot7.com - Official Site for Ginbot 7 Movement for Justice, Freedom and Democracy

Latest News:

ለእምነት ነፃነት የምናደርገውን ትግል ለሰብዓዊ መብቶች መከበር፣ ለዜግነት ክብር እና ለሀገር ነፃነት ከምናደርገው ትግል ጋር እናቀናጅ!!! 22 Aug 2013 | 10:02 pm

ትንሽነቱ በፈጠረበት ስጋት ምክንያት ሁሉንም ነገር ካልተቆጣጠረ በጉልበት የያዘውን ሥልጣን የሚያጣ የሚመስለው እና በዚህም ሳቢያ ሁሉም ነገር ውስጥ እጁን የሚነክረው ወያኔ ራሱን በገዢነት ከሾመበት እለት ጀምሮ የሃይማኖት ተቋማትን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር እንደተጋ ነው። በእኛ በኢትዮጵያዊነት ዳተኝነት ታግዞም ትጋቱ ውጤ...

ነግ በኔ አለማለት በወረፋ ለመጠቃት መዘጋጀት ነው! 15 Aug 2013 | 10:03 pm

የወያኔ ጉጅሌ የህዝባችንን መሰረታዊ መብቶች ነጥቆና ረግጦ ለመግዛት ከወሰነ የቆየ ቢሆንም ዛሬ ህዝቡ ብሶቱ እየገነፈለ አደባባይ መውጣቱ አርበትብቶታል። ወያኔ የህዝብን ጥያቄና ኮሽታ በሰማ ቁጥር የህዝብን ደም በግፍ የሚያፈሰውም ከዚህ መርበትበትና ብረገጋው ጋር በተያያዘ ነው። ከአላንዳች ህዘባዊ መሰረት በጠመንጃ እ...

ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!! 10 Aug 2013 | 02:38 am

ሙስሊም ወገኖቻችን፤ ቁስላችሁን አስራችሁ ከወያኔ ጋር በምናደርገው ፍልሚያ ተቀላቀሉን!!!! ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዴሞክራሲ ንቅናቄ መግለጫ ነሐሴ 3 2005 ዓ.ም. በእስልምና እምነት እጅግ በደማቅ ሁኔታ ከሚከበሩት በዓላት አንዱ የሆነው ኢድ አልፈጥር ለ1434ኛ ጊዜ ነሐሴ 2 ቀን 2005 ዓ. ም. ...

Amnesty International: Ethiopian repression of Muslim protests must stop 8 Aug 2013 | 10:35 pm

“We are extremely concerned at reports coming out of Ethiopia this morning of further widespread arrests of Muslim protesters. The Ethiopian government’s ongoing repressive crackdown on freedom of spe...

በምድረ – ኢትዮጵያ ያለው አሸባሪ ወያኔና ወያኔ ብቻ ነው!! 8 Aug 2013 | 10:28 pm

የወያኔ አገዛዝ ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ ያወጣው የእብሪት ማስፋራሪያና ዛቻ ቀለም ሳይደርቅ ያ የለመዱ እጁ አሁንም በንጹሃን ወገኖቻችን ደም ተጨማልቋል። የወያኔ እብሪት የሰው ልጅ ሊሸከም የሚችለውን ለከት አልፏል። አንድ አመት ከመንፈቅ ሙሉ ጠጠር ሳይወረውር መብቴን፣ ስብእናዬን፣ መሰረታዊ መብቴንና ነጻነቴን ብ...

The same regime, another massacre 5 Aug 2013 | 09:20 pm

FOR IMMEDIATE RELEASE August 5 2013 The same regime, another massacre The TPLF dictatorial regime that indiscriminately killed more than 200 demonstrators in the aftermath of the infamous 2005 elec...

ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወያኔን እናስወግድ!! 5 Aug 2013 | 04:23 am

ከግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ – pdf ሐምሌ 28 2005 ዓ.ም. ወያኔ ወገኖቻችንን እየገደለ፤ አገራችንን እና ሕዝቧን በሽብር እያመሰ ነው። ከአርብ ሐምሌ 26 ቀን 2005 ዓም ጀምሮ በአገራችን የተለያዩ ክፍሎች የወያኔ ሠራዊት ባልታጠቁና ባልተዘጋጁ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥይት እያዘነበ ይገኛል። እስካሁን የ...

የህፃኑ ጥሪ – ግጥም 1 Aug 2013 | 10:32 pm

ግጥሙን በድምጽ /mp3/  ከዚህ ላይ ያዳምጡ በረንዳ ቢወጣ–እጕዋዳ ቢገባ፣ ቢጣራ ቢጣራ–አስሬ ቢል ባባ፣ እናቱን ቢያስጨንቅ–ፊቱ ተጥቦ በ’ንባ፣ ዉስጧ ቢተራመስ–የሷም ሆድ ቢባባ፣ መልስ ግን የላትም–ታዉቀዋለችና፣ ለጊዜዉ አይመጣም……………… እዉነትን ፍለጋ–ትግል ላይ ነዉ ባባ:: ዉጣ ችላዉ እንጂ–እሷስ ...

ትልቅ የደፈሩ – ግጥም 1 Aug 2013 | 10:24 pm

አያዋጣም ብለዉ….መጽሃፍ ደብተሩ፤ ቀለሙን ባይወዱት….መጻፊያ ብዕሩ፣ ደም ቢያወጣ ብለዉ….በእርሳስ ቀየሩ፣ አላማ አለኝ ብለዉ…..በረሃ በረሩ፣ እበረሃ ዋሉ…..በረሃ አደሩ፣ እጫካ መከሩ…..እጫካ ዘከሩ፣ በእርሳስ ቀመሩ….በእርሳስ ቆመሩ፤ ተጓዙ ቀጠሉ…..በገደል በዱሩ፣ ፍቅር አጸኑና….ከረዳት ካጋሩ፣ ...

የወያኔ “የድህነት ቅነሳ ፓሊሲ” ለድሀው – “ላም አለኝ በሰማይ …” 1 Aug 2013 | 10:10 pm

ከወያኔ አሰልቺ ዲስኩሮች አንዱ “ልማት” በተለይም “ድህነት ቅነሳ” ነው። ወያኔ ስለ ፈጣን ልማትና ስለ ድህነት ቅነሳ ሲነገረን እነሆ ሁለት አስርታት አለፉ!!! እርግጥ ነው ወያኔ የራሱን አባላት ድህነት ቀንሷል። የሌላው ኢትዮጵያዊ ድሀ ድህነት ግን እየጨመረ ነው። ያም ሆኖ ግን ወያኔ የራሱ ሹማምንት ከሕዝብ በዘረ...

Recently parsed news:

Recent searches: