Addisadmassnews - addisadmassnews.com

General Information:

Latest News:

“አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ አዲስ መንግስት 22 Sep 2012 | 06:21 pm

“እድለኛ መንግስት” ወይስ “ሸክም የበዛበት መንግስት”? ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአንድ በኩል እድለኛ ናቸው ማለት ይቻላል። የአገር ሰላም በግጭት ሳይቀወጥ፣ የአገር ኢኮኖሚ በቀውስ ሳይናጋ፣ የአገር ምሁርና አንጋፋ እርስ በርስ ሳይጫረስ... የመንግስትን ስልጣን መረከብ በኛ አገር ብርቅ ነው። አብዛኞ...

“የታገደውን ጋዜጣ ለማስጀመር እስከመጨረሻው እንታገላለን” 15 Sep 2012 | 08:27 pm

ጋዜጣችሁ አሁንም እንደታገደ ነው? ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (የአንድነት ፓርቲ ሊ/መንበር) ኢህአዴግ ጠ/ሚኒስትሩን ለመተካት ዘግይቷል፤ ጋና በሁለት ቀን ነው የተኩት የጠ/ሚኒስትሩን ቦታ ማን ሊተካው እንደሚችል ይናገራሉ (አቶ ግርማ ብሩ አቶ አዲሱ ለገሰ አቶ ብርሃነ ገ/ክርስቶስ ወይምአቶ ስዩም)አዎ እንደታገደ ነው፡፡...

የመለስን የአፍሪካ ቃል አቀባይነት ማን ይተካዋል? 15 Sep 2012 | 06:46 pm

የአየር ንብረት ለውጥ ድርድሮችና ውይይቶች ሲነሱ በቅርቡ  ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ይታወሳሉ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የአካባቢ ፕሮግራም (UNEP) በክቡር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ ዜና የተሰማውን ሀዘን ገልፃ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች በተለይም ...

ዕንቁጣጣሽ - ርዕሰ አውደ አመት 15 Sep 2012 | 04:50 pm

በግዕዝ አውደ ዓመት ይባላል - ርዕሰ አውደ ዓመት - የበዓላት ሁሉ የበላይ፣ ራስ ማለት ነው፡፡ በአማርኛ ደግሞ እንቁጣጣሽ፣ የዘመን መለወጫ ወይም ቅዱስ ዮሐንስ ይባላል፡፡ የዘመን መለወጫ የሚለው ግልፅ ስለሆነ ሁለቱን ስያሜዎች ለየብቻ እንመልከታቸው፡፡ በመጀመሪያ ቅዱስ ዮሐንስ ተብሎ የተሰየመው በነቢዩ ዘካሪያስ ልጅ...

2004 ኢትዮጵያ ታላላቅ ሰዎቿን ያጣችበት ዓመት 10 Sep 2012 | 07:02 pm

ጊዜው በጣም ይነጉዳል፡፡ ትናንት የጀመርነው 2004 ዓ.ም ዛሬ ተጠናቋል፡፡ አንድ ዓመት እንደቀልድ እልም ይላል፡፡ መስከረም አልፎ መስከረም ሲተካ ሁሉም በየእምነቱ ለፈጣሪ እራሱን አደራ ይሰጣል፤ ‹‹ዓመት ከዓመት በሰላም አሸጋግረን›› ሲል፡፡ የተፈቀደላቸው ሲሻገሩ ያልተፈቀደላቸው ደግሞ ዓመቱን ሳይሻገሩ ይቀራሉ፡፡ ...

የአቶ ኃይለማርያም አዲሱ አስተዳደርና ተግዳሮቶቹ 10 Sep 2012 | 06:52 pm

አዲሱ ጠ/ሚኒስትር ራሳቸውን እንጂ መለስን እንዲሆኑ አይጠበቅባቸውም ዛሬ ቀኑ ሰኞ ጳጉሜ 5 ቀን 2004 ዓ.ም ነው፡፡ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አፈር ከቀመሱ ልክ ዘጠነኛ ቀናቸው፡፡ መቃብር መቸም ቢሆን ቀዝቃዛ ነው፡፡ ክረምት በጋ ብሎ ወቅት አይመርጥም፡፡ እሳቸውን ግን ጨርሶ ሊቀዘቅዛቸው አይችልም፡፡ ለም...

አቶ ሃይለማርያም በጠቅላይ ሚኒስትርነት ይሾማሉ ተብሎ ይጠበቃል 8 Sep 2012 | 06:32 pm

የስልጣን ክፍተትና አለመረጋጋት እንዳይፈጠር የአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሹመት ከሁለት ሳምንት በፊት በፓርላማ እንዲፀድቅ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ የአገሪቱን መረጋጋትና የህዝቡን ስሜት በማየት እንዲሁም የፕሮቶኮልና የአሰራር ደንቦችን ለማሟላት ሲባል ወደ መጪዎቹ ሳምንታት እንደተሸጋገረ ምንጮች ገለፁ።የጠቅላይ ...

ዶ/ር እሌኒ፤ ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ይሸለማሉ 8 Sep 2012 | 06:11 pm

ሽልማቱን፣ የገጠር ሴት ተማሪዎችን ለመደገፍ አውለዋለሁ ብለዋል የኢትዮጵያ እህል ገበያ ድርጅትን በማቋቋምና በመምራት አድናቆትና ዝና ያተረፉት ዶ/ር እሌኒ ገ/መድህን፤ በኖርዌይ ያራ ፋውንዴሽን የአመቱ ተሸላሚ ሆነው ተመረጡ። ከሶስት ሳምንት በኋላ በታንዛኒያ በሚካሄድ ስነስርአት የ30ሺ ዶላር (የግማሽ ሚሊዮን ብር)...

የጎረቤታማቾቹ ፍጥጫ በካርቱም 8 Sep 2012 | 05:49 pm

ደቡብ አፍሪካ ለምታስተናግደው  29ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ  በመጀመርያ ጨዋታቸው ዛሬ ካርቱም ላይ ሱዳን ከአትዮጵያ ሊፋጠጡ ነው፡፡ የአፍሪካ ዋንጫን ከመሰረቱት አራት አገራት መካከል የሚገኙት ጎረቤታማቾቹ ሱዳንና ኢትዮጵያ በሁሉም ውድድሮች ከዛሬ  ጨዋታ በፊት 24 ግዜ ተገናኝተዋል፡፡ 10 ጊዜ ሱዳን ስታሸንፍ በ...

ጐርፉ የሰው ልጅ ሕይወት 1 Sep 2012 | 04:00 pm

…እነይ ስላስ፤ ቆራቢ እና ቤተስኪያን ሳሚ ሆነው ልጆቻቸውን እያስተማሩ ማሳደግ ጀመሩ፡፡ ኑሮአቸው አስቸጋሪ እንደሆነ ስለሚያውቁ… መፍትሄው ልጆቻቸውን አስተምረውና ቀጥተው ሲያሳድጓቸው እና ሲጦሯቸው እንደሆነ ይታያቸዋል፡፡ ሶስቱ ልጆቻቸውን ከተለያዩ ሰዎች ከወለዱ በኋላ፤ ልጅ መውለድ ይበቃኛል ብለው የተወለዱትን አስተ...

Recently parsed news:

Recent searches: