Adebabay - adebabay.com - አደባባይ

Latest News:

ሙስና የዘመናችን "የፍየል ወጠጤ ..." ናት? 21 May 2013 | 09:12 am

ሕልምና የኢትዮጵያ ፖለቲካ በተቃራኒው ይተረጎማል ... (READ IN PDF):- የሰሞኑ ትልቁ አገርኛ ዜና (ቢያንስ በዳያስጶራው ዓይን) የመንግሥት ባለሥልጣናት በሙስና ምክንያት መያዝና መታሰር እንዲሁም የባሕር ዳሩ ሰላማዊ ሰዎች ግድያ ጉዳይ ነው። አገር ቤት የማይነበቡት ድረ ገጾችና የጡመራ መድረኮች (ብሎጎች)፣...

የማትረሣዋ የ1983 ዓ.ም ግንቦት ልደታ 16 May 2013 | 09:46 am

READ IN PDF ቅድመ ታሪክ ከዕለታት በአንዱ ዓመት (ለነገሩ በ1983 ዓ.ም ነው)፣ ኮሌጅ ከመበጠሳችን በፊት፣ እንዳሁኑ አዲስ መንግሥት ሳይመጣ፣ የኮሌጅና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ የተባለ ሁሉ ወታደር ካልሆነ ተባለ። ከዚያም ክተት ታወጀና ብላቴ ከሚባል የጦር መንደር ገባን። ቱታ ከሸራ ጫማ፣ ትንሽ ቁምጣ ከነ ብርድ...

በሆሳዕና “ማክበር” - በቀራንዮ “መስቀል” 4 May 2013 | 11:23 pm

(PDF):- ታላቁ የክርስቲያኖች ጾም፣ ዐቢይ ጾም እነሆ የመጨረሻው “ሰሙነ ሕማማት”/ስቅለት ላይ ደረሰ። ለእምነቱ ተከታዮች የአጽዋማት ሁሉ በኩር እና ዋነኛ (ዐቢይ) እንደመሆኑ ከምንም በዓል በላይ በታላቅ መንፈሳዊ ስሜት የሚከበር ነው። የእምነቱ ተከታይ ላልሆነውም ወገን ቢሆን የሚኖረው ባህላዊ አንድምታ ከፍ ያለ ...

ቼሪ በዲሲ፣ ባሕር ዛፍ - በሸገር 14 Apr 2013 | 12:47 pm

Normal 0 false false false EN-US ZH-CN X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 (ኤፍሬም እሸቴ/ PDF)፦ ቅዳሜ ኤፕሪል 13/ሚያዚያ 5 በዲሲ ከተማ ታላቅ የአደባባይ ክብረ በዓል ቀን ነው። በየዓመቱ በዚህ ቀን አይደለም የሚከበረው። የኢትዮጵያ ሊቃውንት እንደሚሉት “...

አገርን ፍለጋ 9 Apr 2013 | 10:39 am

800x600 Normal 0 false false false EN-US ZH-CN X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 (ዮሴፍ ዘካናዳ 06/04/2013/ ወደ” አገራችሁ” ሂዱ ለተባሉት ህፃናት መታሰቢያ ትሁን/ PDF) የጨርቋን ጫፍ ጥለት በአቧራ ነትቦ ባንዲራ ያለበት ጭምድ ድ አርጎ ይዞ ...

አፈወርቆች 8 Apr 2013 | 06:19 am

800x600 Normal 0 false false false EN-US ZH-CN X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 (ኤፍሬም እሸቴ/ PDF)፦ ከሰሞኑ “ፋኖስና ብርጭቆ” የምትባለውን የክቡር ዶ/ር ከበደ ሚካኤልን ግጥም በፌስቡክ ገጼ ላይ ለጥፌ ነበር። “ስንቶቻችሁ ይህንን የክቡር ዶ/ር ከ...

ድሀ ከሆኑ አይቀርስ - ልክ እንደ አቶ መለስ 5 Apr 2013 | 08:08 am

800x600 Normal 0 false false false EN-US ZH-CN X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 (ኤፍሬም እሸቴ/PDF)፦ ሰሞኑን በተካሔደው የኢሕአዴግ ጉባዔ ላይ የቀድሞው ጠ/ሚኒስትር የአቶ መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍን ያደረጉትና በኢቲቪ የዜና ዕወጃ ላይ ...

“አይቴ ብሔሩ ለአማራ . . . የአማራ አገሩ ወዴት ነው?” ኢትዮጵያ አይደለምን? 4 Apr 2013 | 11:53 am

800x600 Normal 0 false false false EN-US ZH-CN X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 (ኤፍሬም እሸቴ/ PDF)፦ በንግግርም ይሁን በጽሑፍ ለማንሣትም ሆነ ለመጥቀስ፣ ለመወያየትም ሆነ ለመከራከር ከማይመቹኝ (discomfort እንዲል ፈረንጅ) የኢትዮጵያ ርዕሰ ...

የጥቁሮች-ታሪክ ወር 13 Mar 2013 | 03:49 pm

800x600 (ኤፍሬም እሸቴ/ PDF)፦ በአሜሪካ የታሪክ ግጻዌ ውስጥ፣ ፌብሩዋሪ የተባለው ሁለተኛው ወራቸው “የጥቁሮች አፍሪካውያን-አሜሪካውያን ታሪክ ወር”/ Black History Month ተብሎ ይታወቃል። በጥቁር አሜሪካውያን የተፈጸሙ በጎ ተግባራት የሚታወሱበት፣ ለአገራቸው ጠቃሚ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ጥቁር አሜሪ...

Recently parsed news:

Recent searches: